ተደራጅተው የመጡት የሕወሓት ታጣቂዎች በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ በአማራ ልዩ ኃይል ተደመሰሱ

ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ ኮረምን ለመቆጣጠር የተንቀሳቀሰው የሕወሓት ታጣቂ በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ አካባቢ በአማራ ልዩ ኃይል መደምሰሱን ከስፍራው የመጡ መረጃዎች አመልክተዋል። በራያ አካባቢ ሕወሓት ከ5 ቀናት በፊት ውጊያ መክፈቱን ዘ-ሐበሻ ዘግቦ እንደነበር ይታወሳል። ሕወሃት “ዘመቻ አሉላ አባነጋ” የሚል ስም በሰጠው በዚሁውጊያ ዋናው አላማው ኮረምን መቆጠር እንደነበር የተማረኩ እና እጃቸውን … Continue reading ተደራጅተው የመጡት የሕወሓት ታጣቂዎች በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ በአማራ ልዩ ኃይል ተደመሰሱ